አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባ የሚገኘው የሚዲያ ኮምፕሌክስ የግንባታ ሂደት ለሌሎች ፕሮጀክቶች ትምህርት የሚሰጥና ተሞክሮ...
ደሴ: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የበጀት ዝግጅት እና አሥተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣ የፕላን እና ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እና በክልሉ ምክር ቤት የሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ አሚኮ...
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን መከላከያ ሠራዊት እየተቀላቀሉ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወጣቶች የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል በዚህ መልኩ እየተመሙ መኾኑን ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ኮሚሽኑ በደብረ ብርሃን ክላስተር ሲያካሂድ የነበረውን የተባባሪ አካላት ሥልጠና አጠናቀቀ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሰሜን ሸዋ ዞን ከ31 ወረዳዎች እና ከአምስት ክፍለ ከተሞች ለተወከሉ 282 ተባባሪ አካላት ከግንቦት 14 እስከ 16/2016 ዓ.ም ድረስ በደብረ ብርሃን ከተማ ሥልጠና ሰጥቷል።...
የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ሰነድ የትግበራ ምዕራፍ የፍኖተ ካርታ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መኾኑን ፍትሕ ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰብዓዊ መብቶች ድርጊት መርሐ ግብር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አወል ሱልጣን እንደገለጹት በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ሰነዱ የተመላከቱ ስልቶች ቅደም ተከተላቸውን ጠብቀው እንዲተገበሩ ወደሚያስቻለው የፍኖተ ካርታ ዝግጅት...
“ለመኸር እርሻ ቀድመን ተዘጋጅተናል” አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር እርሻ ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማልማት ከ169 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዷል፡፡ አርሶ አደር ውባለም ዋለልኝ የወገራ ወረዳ የጀጀህ ቀበሌ...








