ኅብረተሰቡ በከተማ አሥተዳደሩ በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ላይ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

ደሴ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የልማት ድርጅቶች መሪዎች እና ሠራተኞች፣ ከመንግሥት ተቋማት መሪዎች እና ሠራተኞች ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ዙሪያ በደሴ ከተማ ምክክር እየተካሄደ ነው። የደሴ...

“ምክክር ምን መልካም ነገር እንደሚያመጣ ለጎረቤት ሀገራት እና አህጉራችን አፍሪካ ለማሳየት የተዘጋጀንበት ወቅት ላይ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ መልእክት ያስተላለፉት የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ኮሚሽኑ በአራት ካደራጃቸው የሥራ...

“መጨረሻ የምናደርገውን ውይይት ጥፋት ከመድረሱ በፊት አስቀድመን እናድርግ ብለን ብዙ ጥረቶች አድርገናል” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸው የአማራ ክልል ከ2015 ዓ.ም ሐምሌ መጨረሻ ጀምሮ የሰላም ችግር እንደገጠመው አስታውሰዋል። የክልሉ ሕዝብ በከፍተኛ ስጋት...

ልዩነትን ወደ ጠረጴዛ በማምጣት ለኅብረተሰቡ ዘላቂ ሰላም እንዲኖር መሥራት እንደሚገባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም...

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት ከማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት መሪዎች እና ከሰሜን ሸዋ ዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱም በአካባቢው...

ክልሎች የተመጣጠነ እድገት እንዲኖራቸው ጠንካራ የጋራ ገቢ አሥተዳደር ሥርዓት እንደሚያስፈልግ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጋራ ገቢዎች አሥተዳደር ክፍፍልና ማስተላለፍን በተመለከተ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሃዋሳ ከተማ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገት እንዲኖር የገቢ ክፍፍልና ማስተላለፍ ቀመር ግልጽና የጋራ...