ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ካንፓኒዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በስሩ ከሚተዳደሩ ካምፓኒዎች ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት በካምፓኒዎች መፈፀም ስላለባቸው...
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከኒውዝላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዊኒስተን ፒተር ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ትብብሮች እንዲሁም በሰብዓዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ያተኮረ...
ተቋማት የሚይዙት በጀት ሀገሪቱ በራሷ አቅም የምታሟላው እና የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መኾን እንዳለበት የቋሚ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተቋማት ቀጣይ የበጀት ጥያቄ የሀገሪቱን አቅም ያገናዘበ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ያስቀመጠውን የገንዘብ ጣሪያ ያማከለ መኾን እንደለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል።...
“የተዛቡ ትርክቶችን ፈጥኖ ማረም፤ አዳዲስ የተዛቡ ትርክቶች እንዳይፈጠሩም መጠንቀቅ ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ወቅታዊ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በማብራሪያቸው የተዛባ ትርክትን በተመለከተ በሰጡት ሀሳብ የአማራ ሕዝብ የተዛባ ትርክት እንዲስተካከልለት...
ኅብረተሰቡ በከተማ አሥተዳደሩ በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ላይ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡
ደሴ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የልማት ድርጅቶች መሪዎች እና ሠራተኞች፣ ከመንግሥት ተቋማት መሪዎች እና ሠራተኞች ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ዙሪያ በደሴ ከተማ ምክክር እየተካሄደ ነው።
የደሴ...








