የፌደራልና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጉብኝት እያደረጉ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ኢንጅነር ነጋሽ ዋገሾ (ዶ.ር) እና የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር እርስቱ ይርዳው በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን...
ሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም ይሰጥ የነበረው የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና በዒድ አል-አድሃ (አረፋ)...
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የትምህርት ሚኒስቴር የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተናን ከሰኔ 3/2016 እስከ ሰኔ 10/ 2016 ዓ.ም ድረስ ለመስጠት የፈተና ፕሮግራም ማውጣቱን ገልጿል።
ይሁን እንጅ ሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም...
ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋየ ይገዙ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...
“የሽግግር ፍትሕ አንድ ዓይነት አሠራር ሊኖረው አይችልም” ተመራማሪ እና አማካሪ ፊሊክስ ናሂንዳ (ዶ.ር.)
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዶክተር ፊሊክስ ናሂንዳ በኔዘርላንድስ የሕግ ተመራማሪ እና አማካሪ ናቸው። እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን አቆጣጠር ከ2008 እስከ 2016 በኔዘርላንድስ ቲልበርግ ዩኒቨርሲቲ በቲልበርግ ሕግ ትምህርት ቤት ዓለም አቀፍ ወንጀል ሳይንስ ረዳት...
የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦድሪን በድሪ ደሴ ከተማ ገቡ።
ደሴ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦድሪን በድሪ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞገስ ቸኮል እና የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ደሴ ከተማ ገብተዋል።
የሥራ ኀላፊዎቹ ኮምቦልቻ አየር...








