“ባሕር ዳር የሰላም ወዳድ ሕዝብ ከተማ ናት፤ ሰላሟ ተጠብቆ ትላልቅ የሕዝብ ልማቶች እየተከናወኑ በመመልከቴ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋየ ይገዙ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። መሪዎቹ ከተመለከቷቸው ልማቶች መካከል...

“ጦርነትን የመሥራት ችሎታው ካለን፤ ሰላምንም የመሥራት ችሎታው አለን” ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በብዙ ችግር ውስጥ ላለፈች፣ እያለፈች ላለች፣ ብዙ ፍላጎቶች እና ምኞቶች ላሉባት ሀገር ተስፋ የሚኾን፣ የአንድነት መሠረቷን የሚያጸና፣ እሴቶቿን የሚጠብቅ፣ ያቆሟትን ጠንካራ ምሰሶዎች የሚያበረታ ዘላቂ መሠረት ያስፈልጋታል፡፡ ኢትዮጵያ የልጆቿን...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ተወያይተዋል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ ከኤስኢኤስ የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት ሲንየር ማኔጅመንት ጋር ካምፓኒው...

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ከአሜሪካ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር.) የአሜሪካ ምክር ቤት አባል ከኾኑት ጄሪ ካርል እና ሮኒ ጃክሰን ጋር ተገናኝተው በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል።...

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች ሥልጠና ሰጠች።

አዲስ አበባ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት የሳዑዲ አረቢያ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት አድርጎ ተመልሷል። ጉብኝቱ የቢዝነስ ዲፕሎማሲን ከማሳደግ ባለፈ ፖለቲካዊ እና የጸጥታ...