“ሰላማችን አሟልተን፣ የልማት ሥራዎችን አፋጥነን፣ ራሳችንን መቻል አለብን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከባሕርዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ...
ትኩረት የሚሹት የታሪክ እና የማንነት አሻራዎች!
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶች የአንድ ማኅበረሰብ የታሪክ እና የማንነት አሻራ በመኾናቸው የቅርሱ ባለቤት የኾነው ሕዝብ እና መንግሥት በመጠበቅ እና በመንከባከብ ከትውልድ ወደ ትውልድ ማሻገር ኃላፊነት አለበት።
በአማራ ክልል የሚገኙ...
“አለመግባባቶችን በውይይት መፍታት ቀዳሚ አማራጭ ሊኾን ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደብረወርቅ ከተማ ነዋሪዎች ሰላምን ለማምጣት ዓላማ ያደረገ ውይይት ከዞኑ ኮማንድ ፖስት እና ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጋር አድርገዋል። ባለፉት 10 ወራት በአማራ ክልል የተከሰተውን...
ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ የልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን በመግለጽ ያላለቁ የልማት ሥራዎች በጊዜ...
ደሴ: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ኦርዲን በድሪ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞገስ ባልቻ እና የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።...
“የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና መሳለጥ ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ይቀጥላል” መስፍን ጣሰው
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማስተሳሰር ለአህጉሪቷ ነጻ የንግድ ቀጣና መሳለጥ ሚናውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገልጸዋል።...








