በሰሜን ወሎ ዞን በጋሸና ከተማ የኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነው።
ወልድያ: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ በጋሸና ከተማ የኢንቨስትመንት ፎረም እያካሄደ ነው። በጋሸና ከተማ ሥራ የጀመሩ እና ሊጀምሩ የተዘጋጁ 11 ኘሮጀክቶች...
“በእርዳታ ስም በእጅ አዙር ዓላማቸውን ለማስፈጸም የሚፈልጉ ኀይሎችን ከተግባራቸው እንዲታቀቡ ለማድረግ ሀገራዊ አቅምን መገንባት...
ጎንደር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።
በውይይቱ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ የአብሮነት...
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በ2016 የትምህርት ዘመን ስለሚሰጠው የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክተው መግለጫ...
ጎንደር እየመከረች ነው!
ጎንደር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልእክት ነው ከጎንደር ከተማ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እየመከሩ ያሉት።
በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
“እንደ ሀገር ዕዳ ለትውልድ እንዳይሻገር ብልጽግና ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው” የሀረሪ ክልል ርእሰ...
ደሴ፡ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
ውይይቱን የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦድሪን...








