የእንጅባራ ከተማን እድገት የሚመጥን የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ለመገንባት እየተሠራ ነው።
እንጅባራ: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ ''ጽዱ እና ውብ ከተሞችን በመፍጠር የአከባቢ ብክለትን እንከላከል'' በሚል መሪ ሃሳብ የጽዳት ዘመቻ ተጀምሯል። የጽዳት ዘመቻውን ያስጀመሩት የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የኔዓለም ዋሴ እንጅባራ ከተማ...
ሀገራዊ ምክክር እና መሰረታዊ ባሕሪያቱ
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ሀገራዊ ምክክር ለኢትዮጵያ አዲስ ልምምድ እንደመሆኑ መጠን ጽንሰ ሀሳቡ ከሌሎች የሰላም ግንባታ ወይም ከግጭት አፈታት ዘዴዎች ጋር እየተቀላቀለ ብዥታን ሲፈጥር ይስተዋላል፡፡
የሚከተሉት ነጥቦች ስለ ምክክር...
”ለዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ የሁሉም ተሳትፎ ያስፈልጋል” የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የዓለም አካባቢ ቀን ''የተጎዱ የመሬት ገጽታዎችን በማገገም እና የበረሃማነት መስፋፋትን በመግታት ድርቅን የመቋቋም አቅም እንገንባ'' በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው። የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን...
“የጸጥታ ችግር የሥራ ዕድል ለመፍጠር እንቅፋት ኾኖ ቆይቷል” የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና...
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከ1 ሚሊዮን 232 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ነበር። እስከ ግንቦት አጋማሽ ከ609 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን...
“እርስ በእርስ እያጋጩ ችግር የሚፈጥሩትን ኃይሎች ሁላችንም መታገልና ማውገዝ ይኖርብናል” የታች አርማጭሆ ወረዳ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታች አርማጭሆ ወረዳ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ያለመ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል። በምክክር መድረኩ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያምን ጨምሮ ሌሎች የዞን ከፍተኛ አመራሮችና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ...








