የሉማሜ ከተማ እና የአዋበል ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም ጉዳይ ላይ እየመከሩ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሉማሜ ከተማ እና የአዋበል ወረዳ የማኅበረሰብ ተወካዮች ከፌደራል እና ከአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በሉማሜ ከተማ እየመከሩ ነው። ምክክሩም በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ...
“የመንግሥት ሠራተኞች አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ሕዝባዊ አደራቸውን ሊወጡ ይገባል” ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ያለመ የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አሥተባባሪ እና የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ...
በሰላም እና በአብሮነት የመኖር ባሕልን ለማስቀጠል ሕዝቡ በጋራ መሥራት እንዳለበት ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተልዕኮውን እየተወጣ የሚገኘው ኮር በአዊ ዞን ከዚገም እና አጎራባች ወረዳዎች ጋር የሕዝብ ለሕዝብ ወንድማማችነትን የሚያጠናክር የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ የምክክር መድረኩን የመሩት የኮማንድ...
የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲውን መተግበር የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተጠናቅቆ ለውይይት ዝግጁ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ በተለያዩ ጊዜያት የተከሰቱ መጠነ-ሰፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ውስብስብ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በወንጀል ተጠያቂነት፣ እውነትን ማፈላለግ፣ ይፋ ማውጣት እና ዕርቅ ማውረድ፣ በቅድመ-ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ምሕረት፣ በተቋማዊ ማሻሻያ...
በእቅዱ ልክ ጥቅም ያልሰጠው የላሊበላ ማር ሙዚየም
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንስሳት፣ በማዕድን እና በዕጽዋት ሃብታም እንደኾነ የሚነገርለት የተከዜ ተፋሰስ ምድር አብላጫው ስፋቱ በአማራ ክልል ውስጥ ይገኛል። የፍየል፣ የማር እና የእጣን እምቅ ሃብቶቹም ተጠቃሽ ናቸው። ላስታ - ላሊበላ በተከዜ...








