ኢትዮጵያ ባለብዙ ወገን ግንኙነትን ለማስፈን ቁርጠኛ መኾኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 4/2016 ዓ.ም በሩሲያ ፌዴሬሽን ኒዥኒ ኖቭጎሮድ ውስጥ በሚካሄደው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት የሚኒስትሮች ሥብሠባ...
ግጭቱ ቆሞ ሰላም እንዲወርድ የሉማሜ ከተማ እና የአዋበል ወረዳ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰላምን ለማምጣት ዓላማ ያደረገ ሕዝባዊ ውይይት ከሉማሜ ከተማ እና ከአዋበል ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በሉማሜ ከተማ ተካሂዷል። ወይዘሮ ላቀች ወርቁ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ በአነስተኛ ኢኮኖሚ ሕይዎትን የሚመሩ እናት...
ሕወሀት በሰሜን ጎንደር ዞን አዳርቃይ ወረዳ ታጣቂ ኃይሉን አስርጎ በማስገባት ንጹሃንን መግደሉን፣ የንብረት ውድመት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የአዳርቃይ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ሚሊዮን ታደሰ እንደገለጹት ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም የሕወሀት ታጣቂ ኃይል በወረዳው አሊ ቀበሌ ድዋር ግቫና በተባለ ቦታ ሰርጎ በመግባት ጉዳት...
ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ የ313 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ፊንላንድ የ5 ሚሊየን ዩሮ (313 ሚሊየን ብር) የድጋፍ ስምምነት መፈራረማቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የፊንላንድ የውጭ ንግድና ልማት...
ሞት ያላጠፋው እውነት፤ መከራም ያልቀየረው ማንነት
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንዲት እውነት፣ ለማትለወጥ ማንነት እልፍ መስዋዕትነት ከፍለዋል፤ አያሌ መከራዎችን ተቀብለዋል፤ በግፍ ተወግተዋል፤ በግፍ ቆስለዋል፤ በግፍ ታስረዋል፤ በግፍ ተዘርፈዋል፤ በግፍ ተፈናቅለዋል፤ በግፍ ሞተዋል፤ ያለ ቀባሪ በዱር በገድል ተጥለዋል፡፡...








