የግዥ እና ንብረት አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ሥብሠባው የፌዴራል መንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል፡፡ ረቂቅ አዋጁን አስመልክቶ የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ...

ከ2010 እስከ 2015 ዓመተ ምህረት የተላለፉ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን የያዘ መጽሐፍ ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀናት ግምገማ ቁልፍ የሆኑ ሴክተሮችን አፈጻጸም በጥልቀት በመመልከት ማካሄድ ጀምሯል። ከግምገማ መድረኩ በተጓዳኝ ከ2010 እስከ 2015 ዓመተ ምህረት...

“ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን እየወሰዱ ነው” የደሴ ከተማ አሥተዳደር

ደሴ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ4 ሺህ 100 በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ መኾናቸውን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል፡፡ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ፍቅር አበበ ፈተናው በተሳካ ሁኔታ እንዲሰጥ የቅድመ...

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ የቢሮው የሥራ ኀላፊዎች እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊዎች...

በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው።

ሁመራ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት እንደተጀመረ ዞኑ አስታውቋል። በአካባቢው አንጻራዊ ሰላም በመኖሩ ትምህርታቸውን በአግባቡ ሲከታተሉ የነበሩ 5 ሺህ 197 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን...