አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ከብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመላክተው ሁለቱ ሚኒስትሮች የተወያዩት በብሪክስ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሦስት ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መራ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክር ቤቱ በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው ሦስት የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅን እና የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት...
የሐሙሲት – እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 51 ነጥብ 66 በመቶ ደርሷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 76 ነጥብ 64 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሐሙሲት - እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመልካም የአፈጻጸም ደረጃ ይገኛል። በመንገድ ግንባታው እስካሁን የጠረጋ ፣ የውኃ መፋሰሻ ፣ የአፈር...
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ የነበረው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ ላይ የነበረው አውሮፕላን ቺካንጋዋ በመባል የሚጠራው ተራራማ ስፍራ ላይ መከስከሱን የሀገሪቱ መንግሥት አሳውቋል።
ዴይሊ ሚረር እንደዘገበው በአደጋው ምክንያት ምክትል ፕሬዚዳንት...
በጋዝጊብላ ወረዳ የዛሮታ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተፈተኑ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ የዛሮታ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተፈተኑ ነው።
ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተናውን የብሔረሰቡ አሥተዳዳሪ ኀይሉ ግርማይን ጨምሮ...








