“የሀገሪቱን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው የተማረ የሰው ኃይል ማፍራት ሲቻል ነው” ፕሮፌሰር ጌትነት...
እንጅባራ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ሳይንስ ተመራማሪ ናቸው ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ። ውልደታቸው በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ነው። ያኔ መሰረተ ልማት ባልተሟላበትና ትምህርት ቤቶችን በቅርበት ማግኘት በማይቻልበት ዘመን ችግሮችን...
“በአካባቢያችን ያለው ሰላም ክልል አቀፍ ፈተናችንን በአግባቡ እንድንፈተን አግዞናል” በሰቆጣ ከተማ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ...
ሰቆጣ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢያችን ያለው ሰላም ክልል አቀፍ ፈተናችንን በአግባቡ እንድንፈተን አግዞናል ሲሉ በሰቆጣ ከተማ ውስጥ የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል። ከሰኔ 04 እስከ 05/2016ዓ.ም ድረስ የሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና...
በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ የተሠማራው የምሥራቅ ዕዝ ክፍለጦር 17 የፅንፈኛውን ቡድን አባላት...
የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አለም ታደለ አንድ ሬጅመንት በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ብራቃትና ዴንሳ ባታ ቀበሌ ሕዝቡን በዘረፋ ሲያሰቃዩ በነበሩ የፅንፈኛው አባላት ላይ በወሰደው እርምጃ 12 ክላሽ 04 ሽጉጥ 08 የቃታ መሳሪያ...
የ8ኛ ክፍል ፈተና በወልድያ ከተማ አሥተዳደር እየተሰጠ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈተናው በዘጠኝ ትምህርት ቤቶች ሲማሩ ለቆዩ 1ሺህ 369 ተማሪዎች እየተሰጠ መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ አስራት በሪሁን ገልጸዋል። መምሪያው ከወልድያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ጋር...
“ከ16 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የሰሜን ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሰጠ ታደሰ የ2016 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር የ8ኛ ክፍል ፈተና በ358 ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ነው ብለዋል። በእነዚህ ትምህርት ቤቶች...








