የክረምቱን መግባት ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ክረምት ወራት ከመደበኛ በላይ የዝናብ ሥርጭት እንደሚኖር የምዕራብ አማራ ሚቲዮሮሎጅ አገልግሎት ማዕከል ገልጿል። በኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጅ ኢንስቲትዩት የምዕራብ አማራ ሚቲዮሮሎጅ አገልግሎት ማዕከል የ2016 ዓ.ም የበልግ አየር ጠባይ ግምገማ...

የመንግሥት ተቋማት አገልግሎትን ወደ ኤሌክትሮኒክ ወይም ዲጀታል ሥርዓት ለማስገባት በትኩረት እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር.) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን በተሠሩ ሥራዎች እስካሁን 620 ሀገራዊ የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ማስገባት መቻሉን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር.)...

በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት እንዲጨብጡ በትኩረት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እንደተናገሩት በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት እንዲጨብጡ የማብቃት ተግባር ትኩረት ተሰጥቶታል። በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት አስር ወራት...

“ማን በሠራልኝ ብዬ ስጨነቅ ደረሱልኝ” የቤት ግንባታ የተጀመረላቸው እናት

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰኔ ሰማይ ሲጠቁር፣ ደመናው ዝናብ እያዘለ ሲያንዣብብ፣ ዝናብ የተሸከመው ዝናብ የያዘውን ሲለቅ፣ ዶፍ ሲወርድ፣ ጎርፍ ከዳር ዳር እያማታ ሲገማሸር፣ ልባቸው የሚሰጋ፣ የት ልከርም ነው? ምን ሊበጀኝ...

“ባለፉት 10 ወራት 129 ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ገብተዋል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገልጸዋል። የ2016 በጀት ዓመት የመጨረሻ የ100...