“በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎ ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመተባበር ‹‹በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ›› በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተጀምሯል። በክረምቱ ወራት የሚከናወን የበጎ ፈቃድ...

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸውም በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች እና በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሰላም ማስከበር ጉዳዮች ዙሪያ...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አዳዲስ ምርቶችን ወደ ግብይት ሥርዓቱ ለማስገባት እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2016 በጀት ዓመት 11 ወራት 23 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶች ማገበያየቱን ገልጿል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ በኃይሉ ንጉሴ ተቋሙ...

በመኸር እርሻ 17 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን 17 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ለማግኘት ታቅዷል። ለእቅዱ መሳካት 580 ሺህ 356 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው። በዘንድሮው...

“የብልጽግና ፓርቲ በብሪክስ ማዕቀፍ አማካኝነት ለፍትሐዊ የዓለም ስርዓት ግንባታ በቁርጠኝነት ይሰራል” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ በብሪክስ ማዕቀፍ አማካኝነት የዓለምን ስርዓት ፍትሐዊና አሳታፊ ለማድረግ አበክሮ እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን ትናንት በሩሲያ...