በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳዳር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የስናን ወረዳ አሥተዳዳር በስሩ ከሚገኙ ቀበሌዎች ከተውጣጡ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነዉ።
ውይይቱ በወቅታዊ የሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ...
“በፍትሐዊነት፣ በእኩልነት እና በጋራ ተጠቃሚነት ጽንሰ ሃሳቦች ላይ የቆመ ፍትሐዊ ዓለም መፍጠር ያስፈልጋል” አቶ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ እየተካሄደ ያለው የብሪክስ አባል እና አጋር ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፎረም ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን በፎረሙ ላይ እየተሳተፈ...
“በባሕር ዳር ከተማ የሚጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ በሌሎች የአማራ ክልል ሰባት ሪጅኦፖሊታን ከተሞችም ይተገበራል”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ የ22 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ፕሮጀክትን አስጀምሯል። በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ፣...
በኦዲት ግኝት መመለስ ከነበረበት 443 ሚሊየን ብር በላይ የተመለሰው 11 በመቶ ብቻ ነው ተባለ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 92 ተቋማት በኦዲት ግኝት መሠረት ተመላሽ እንዲያደርጉ አስተያየት ከተሰጠበት 443 ሚሊየን 23 ሺህ 846 ብር እና 23 ሺህ 55 ዶላር ውስጥ የተመለሰው 48 ሚሊየን 217 ሺህ 965 ብር...
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ለ3 ሺህ አባዎራዎች የቤት መስሪያ ቦታ አስረከበ።
ደሴ: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ለ3ሺህ በማኅበር ለተደራጁ፣ ለአርሶ አደር እና ለአርሶ አደር ልጆች የቤት መሥሪያ ቦታ አስረክቧል። በልማት ተነሺ የኾኑ አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የቤት መስሪያ ቦታ ተረክበዋል።...








