የንግድ ሥርዓቱን ጤናማ እና የተሳለጠ ለማድርግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ "የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት እና በተዋንያን መካከል ትስስር በመፍጠር የተሳለጠ ግብይት እንገነባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለጅምላ ነጋዴዎች እና ሸማች ማኀበራት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡...

“በበጀት ዓመቱ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለመፍጠር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በሀገራዊ የዘርፎች አፈጻጸም እና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሄደዋል። በመድረኩ የማክሮ ኢኮኖሚው ሀገራዊ የዘርፎች አፈጻጸም እና የተገኙ ውጤቶች እንዲሁም የሚኒስቴር...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳዳር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የስናን ወረዳ አሥተዳዳር በስሩ ከሚገኙ ቀበሌዎች ከተውጣጡ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነዉ። ውይይቱ በወቅታዊ የሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ...

“በፍትሐዊነት፣ በእኩልነት እና በጋራ ተጠቃሚነት ጽንሰ ሃሳቦች ላይ የቆመ ፍትሐዊ ዓለም መፍጠር ያስፈልጋል” አቶ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ እየተካሄደ ያለው የብሪክስ አባል እና አጋር ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፎረም ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ይዟል። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን በፎረሙ ላይ እየተሳተፈ...

“በባሕር ዳር ከተማ የሚጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ በሌሎች የአማራ ክልል ሰባት ሪጅኦፖሊታን ከተሞችም ይተገበራል”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ የ22 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ፕሮጀክትን አስጀምሯል። በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ፣...