እንጅባራ ከተማን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ በሚኾን ወጪ የተለያዩ የመሠረተ ልማት...

እንጅባራ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በከተማ አሥተዳደሩ እየተሠሩ ያሉ የኢንቨስትመንት እና የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የኔዓለም ዋሴ በከተማዋ እየተከናወኑ ባሉ የኢንቨስትመንት እና...

“የገበያ ማዕከላትን በማስፋት በከተማ አሥተዳደሮች በሁለት ወር በከተሞች ደግሞ በሦስት ወር አንድ ጊዜ ኢግዚቢሽን...

ደሴ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች ኤግዚቢሽን እና ባዛር በደሴ ከተማ ተከፍቷል፡፡ በአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስተባባሪነት የደቡብ ወሎ ዞን፣ የኮምቦልቻ እና ደሴ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት...

የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በጋራ መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ።

ደሴ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሁለት ቀናት በወሎ ቀጣና ከሚገኙ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ ተወካይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። ''የጠነከረ ወንድማማችነትን መገንባት የፈተናዎች ሁሉ መሻገሪያ ድልድይ ነው'' በሚል መሪ ሃሳብ...

“በምድር ንጉሥ፣ በሰማይ ቅዱስ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምድር መኳንንት የሚያጅቡት፣ መሳፍንት ለክብሩ የሚከቡት፣ የጦር አበጋዞች በዙሪያ ገባው የሚቆሙለት፣ አገልጋዮች የበዙለት፣ ሀገረ ገዢዎች፣ ባሕር የሚያቋርጡ ነጋዴዎች የሚገብሩለት፣ ለንግሥናው ክብር እጅ እየነሱ ሺህ ዓመት ንገሥ እያሉ የሚመኙለት ኀያል...

“ኢትዮጵያ በብሪክሱ ዓለም አቀፍ መድረክ የላቀ የዲፕሎማሲ ድል አስመዝግባለች” አቶ አዲሱ አረጋ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ ቪላዲቮስቶክ የተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፎረም በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ የጉባኤው ተሳታፊዎችም በጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ 24 ነጥቦችን የያዘ የአቋም መግለጫ በማውጣት ለስኬታማነቱ እንደሚሠሩ ቃል ገብተዋል።...