ስደተኝነት የጥቂት ሀገራት ችግር ብቻ አለመኾኑን መገንዘብ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የስደተኞች ቀን ዛሬ ሲከበር ስደተኝነት የጥቂት ሀገራት ችግር ብቻ አለመኾኑን መገንዘብ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ በዓለም የሚገኝ የትኛውም ሀገር ስደተኝነትን የመቀበል ወይም የመፍጠር አጋጣሚ ይኖረዋል፡፡ ይህ እውነታም ስደተኞችን ሰብዓዊ...

ክሪፕቶከረንሲ እና ኤርድሮፕ

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክሪፕቶአርድሮኘ ምንድን ነው የሚለውን ለማወቅ መጀመሪያ ክሪስቶከረንሲ ምንድን ነው የሚለውን ግልጽ በማድረግ መጀመር ያስፈልጋል። ክሪፕቶከረንሲ ዲጂታል ገንዘብ ወይም ምናባዊ ገንዘብ በሚል ልንጠራው እንችላለን። የማይዳሰስ፣ የማይታይ፣ የማይጨበጥ እና አካል...

በጎ ፈቃድ አገልግሎት 70 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሥራ ለማከናወን ማቀዱን የደብረ ብርሀን ከተማ ወጣቶች...

ደብረ ብርሀን: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው የ2016 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልእክት የመክፈቻ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደብረ ብርሀን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ7ሺህ በላይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ነው።

ሰቆጣ: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአንደኛ ዙር በ179 ትምህርት ቤቶች የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና እየተሰጠ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 7ሺህ 590 ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ መኾኑን...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ7ሺህ በላይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈተናው በ152 የፈተና ጣቢያዎች እየተሰጠ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ፈታኝ መምህራንን ጨምሮ ከ1ሺህ 100 በላይ የፈተና አሥፈጻሚዎች መመደባቸውንም የገለጹት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደስታው አለሙ ናቸው። ዘጋቢ፡-...