በጎንደር ከተማ አሥተዳደር 5 ሺህ 860 ተማሪዎች የስድስተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ነው።

ጎንደር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኅላፊ ነጻነት መንግስቴ በከተማ አሥተዳደሩ በ61 መፈተኛ ጣቢያዎች ለ6 ሺህ 84 ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናውን ለመስጠት ታስቦ እንደነበር ገልጸዋል። ይሁን እንጅ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎች እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው። በምልከታው የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) የባሕር ዳር ከተማ...

በየደረጃው የሚገኙ ሠራተኞች ቅንጅታዊ አሠራርን ተግባራዊ በማድረግ ከድህነት ለመውጣት የሚደረገውን ትግል መደገፍ እንዳለባቸው ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በውይይቱ "ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ" እንደ ሀገር በተጀመረው እንቅስቃሴ የመንግሥት ሠራተኛው እና አመራሩ ቅንጅታዊ አሠራሮችን በመከተል ለውጤታማነቱ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገልጿል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...

በወልድያ ከተማ አሥተዳደር የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ነው።

ወልድያ: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ15 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ትምህረት መምሪያ ኅላፊ አስራት በሪሁን ገልጸዋል። ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ ወላጅ እና ማኀበረሰቡ ድጋፍ...

ምክር ቤቱ የቀረበለትን የብድር ስምምነት አጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ33ኛ መደበኛ ሥብሠባው የቀረበለትን የ275 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት አጽድቋል። ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል ለሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውኃ አቅርቦት እና...