“በማዕድን ዘርፍ ላይ እሴት ያልተጨመረበት የማዕድን ሃብት ወደ ውጪ እንዳይወጣ የሚል ሕግ እየተረቀቀ ነው”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ እሴት ተጨምሮባቸው ለውጭ ገበያ ከሚቀርቡ ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መኾኑን ገልጸዋል። ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኝ በኢትዮጵያ የሚገኘው የዓለም የከበሩ ማዕድናት ማኀበርን...
በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ለተገነባው የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት መዋቅራዊ አደረጃጀት እየተዘጋጀ ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ተገንብቶ በቅርቡ የተመረቀው ሼይካ ፋጢማ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት መተዳደሪያ ደንብ፣ ስትራቴጂክ ዕቅድ እና መዋቅራዊ አደረጃጀት እየተዘጋጀ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ...
የአዕምሮ ጤና እና ሌሎች የአካል ክፍሎቻችን ያላቸው ግንኙነት ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዕምሮ ጤና ዓለም አቀፍ ችግር ሲኾን ከግማሽ በላይ የሚኾነው የዓለም ሕዝብ በሕይወት ዘመኑ ካሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች ውስጥ አንዱን ያስተናግዳል። የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ከሁለት ሰዎች አንዱ በሕይወት ዘመኑ...
“ኢትዮጵያዊን አጀንዳዎቻቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማቅረብ በውይይት እንዲፈቱ ማድረግ አለባቸው” አስቻለ አላምሬ
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አስቻለ አላምሬ ከምሥራቅ ጎጃም ዞን እና ከደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ሰላምን ለማምጣት ያለመ ውይይት ሲያያደርጉ...
የልማት ሥራዎች እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡
ርእሰ መሥተዳድሩ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም፣ ጣና ዳርን የማስዋብ ፕሮጄክት እና በከተማዋ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጄክቶች ከተመለከቷቸው...








