የሕዝቡ ቀዳሚ ጥያቄ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥለት እንደኾነ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በሰላም እና በልማት ሥራዎች ዙሩያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ...

“ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ የልማት ትብብር አጠናክራ ለመቀጠል ትሠራለች”ሊዩ ዋይ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የቻይና የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትውውቅ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሃሰን መሐመድ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው፣ የአዲስ አበባ ንግድ እና...

የመንግሥት ሠራተኞች የደረጃ እድገት እና የእርከን ጭማሪ በአዲሱ ረቂቅ አዋጅ ተፈቅዷል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ የሠራተኞች አዋጅ ሠራተኞች ተመዝነው በአፈጻጸማቸው የሚለዩበት እንደኾነ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ.ር) ገልጸዋል። አዋጁን በተዛባ መንገድ መረዳት አይገባም ያሉት ኮሚሽነሩ አንድ...

“በተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተሟላ የፍትሕ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራሁ ነው” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፍትሕን እና መልካም አሥተዳደርን በዘላቂነት ማረጋገጥ የሚቻው ሰላም ሲረጋገጥ ነው፡፡ በክልሉ ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት አስቸጋሪ ኾኖ ቆይቷል፡፡ በተለይ ዜጎች ፍትሕ የማግኘት መብታቸው ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል፡፡...

” ከችግር ለመውጣት ተስማምተን እና አንድ ኾነን መሥራት መቻል አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...