“ከ1ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ተሠራጭቷል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮነን እንደገለጹት ለምርት ዘመኑ አገልግሎት የሚውል1ሚሊዮን 544ሺህ 956 ኩንታል ሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሟል፡፡ ኀላፊው ግዥ ከተፈጸመው ውስጥ 1ሚሊዮን 263 ኩንታል...

ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው 4ኛዉ ፋይናንስ ለልማት ጉባዔ የተሳካ እንዲኾን ኢትዮጵያ እና የመንግሥታቱ ድርጅት በጋራ እንደሚሠሩ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴትን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሁለቱ ኅላፊዎች ኢትዮጵያ በመጭው ሀምሌ ወር የምታስተናግደው...

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደረ የስድስተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰለም መጠናቁን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥዳደር ሲሰጥ የነበረው የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የብሔረሰብ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኅላፊ ሰይፈ ሞገስ ገልጸዋል። በ179 ትምህርት ቤቶች 5ሽህ 926 ተማሪዎች ፈተናውን እንደተፈተኑ...

በክልሉ የልብ ህክምና ማዕከላትን ለሟቋቋም ስትራቴጅክ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልብ ህመም የልብ ጡንቻ፣ የልብ ቧንቧ መሸፈኛ ወይም የልብ የደም ስሮች በተለያዩ ምክንያት ጉዳት ሲያጋጥማቸው የሚከሰት ችግር ነው። የልብ ችግር በተፈጥሮ የሚከሰት ሲኾን በሕጻናት ላይ ይበልጥ ጎልቶ እንደሚታይ...

“ሕገወጥ የንግድ ሥርዓትን በማስወገድ ለንግዱ እና ለሸማቹ ማኅበረሰብ አመቺ የገበያ ልውውጥ እንዲኖር ይሠራል” የወልቃይት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ10 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል። በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ10...