“ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አይተኬ ሚና ተጫውታለች” የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል አባልነቷ በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን አይተኬ ሚና መጫወቷን የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ገለጸ። በኬንያ ናይሮቢ ከሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ቢሮ የተውጣጣ ልዑክ...

አዲሱ የጋራ ገቢዎች ክፍፍል የክልሎችን ገቢ እንደጨመረ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ጸሐፊ ኃይሉ ኢፋ የ2016 በጀት ዓመት ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት አዲሱ የጋራ ገቢዎች ቀመር ከ2013 በጀት ዓመት...

“አራት የፈጠራ ውጤቶቸ ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የፓተንት መብት ተሰጥቶኛል” የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተቋሙ ለበለፀጉ አራት የፈጠራ ውጤቶች ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የፓተንት መብት ማግኘቱን አስታውቋል። ለኢንስቲትዩቱ የተሰጠው የፓተንት መብት ሰው ሠራሸ አስተውሎት ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረጉ የስኳር በሽታ...

የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ከሩሲያ ጋር መምከሩን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ከቻይና ብሔራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ኀላፊዎች ጋር መምከሩን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰላም ጥሪን ለተቀበሉ ኀይሎች የተሀድሶ ሥልጠና ተሰጠ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ለገቡ ኀይሎች የተሀድሶ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ የሥልጠናው ዋና ዓላማ በግጭት ተሳታፊ የነበሩ እና የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ኀይሎችን የማሠልጠን...