አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በደም ልገሳ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና እና ምስጋና አገኘ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ደም በመለገስ እና በተዛማጅ ሰብዓዊ አገልግሎቶች ላበረከተው አስተዋጽኦ ተመስግኗል። በአማራ ክልል ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት 20ኛውን የደም ልገሳ ቀን...
“ማኅበረሰብን ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ ምርምሩን፣ የማኅበረሰብ አገልግሎቱንና የቴክኖሎጅ ሽግግሩን ከግብርና ሥራ ጋር አብረን ማስኬድ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 6ኛ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በተዘጋጀው የመትከያ ቦታ የአፕልና የደጋ ቡና ችግኝ በመትከል ተጀምሯል፡፡ መርሐ-ግብሩን ያስጀመሩት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) "ግብርናና...
“የትራፊክ እንቅስቃሴው ጤናማ እንዲኾን ማኅበረሰቡ በባለቤትነት መተባበር አለበት” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት መምሪያ
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የካቲት 17/2016 ዓ.ም ባስተላለፈው ዘገባ ባሕር ዳር ከተማ ውሰጥ ያለው የትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ መኾኑን መቃኘቱ ይታወሳል። "ቅርብ ወራጅ 10 ብር" በሚል ርእስ ባስነበበው የትዝብት አምዱ...
በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለወባ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ትኩረት እንዲሰጥ ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን የተለያዩ ቦታዎች የክረምቱን መግባት ተከትሎ የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመር በመምጣቱ ይነገራል። የበሽታውን ስርጭት ለመግታት እና ለመቆጣጠር እንዲቻል ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ድንገተኛ የጤና አደጋ ስጋት...
“በክልሉ የተከሰተዉ የጸጥታ ችግር የቱሪዝም ዘርፉን አዳክሞታል” አየለ አናውጤ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ከተጠሪ ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት ጋር በመኾን በ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
ባለፉት ዓመታት በዓለም እና በሀገር አቀፍ ደረጃ...








