ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ 36ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡
በዚህ ጉባኤ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተገኝተው ከምክር ቤቱ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.መ ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ ሹመቶች👇
👉ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር
👉 አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር
👉አቶ ቀጀላ መርዳሳ...
በክልሉ ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ለመቀልበስ እና መንግሥታዊ መዋቅርን ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ...
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ከልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የጎጃም ቀጣና ያለፉት ሁለት ወራት የሰላም ማስከበር እና የጸጥታ ሥራዎችን በደብረ ማርቆስ ከተማ ገምግሟል፡፡
በምሥራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም፣ አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በጅቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብን ገበኙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በጅቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ ተገኝተው የኢትዮጵያ አጠቃላይ የገቢ-ወጪ የዝውውር ሂደቱን ተመልክተዋል። በመስክ ምልከታቸውም የዘንድሮ የአፈር ማዳበሪያ ኦፕሬሽን ሂደትን ተዘዋውረው ጎበኝተዋል።
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ...
”የሃይማኖት አባቶች የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም እና አንድነት ለማረጋገጥ የላቀ አስተዋጽኦ አላቸው“ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠይቋል፡፡
ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ኀላፊነት እንዲወጡም የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም ጥሪ አቅርበዋል። 'የሃይማኖት...








