በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቀጣይ በሚከናወነው የሰላም ኮንፈረንስ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)“ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ቀጣይ በሚከናወነው የሰላም ኮንፈረንስ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡
በዚህ የምክክር መድረክ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያምን ጨምሮ ሌሎች...
የተፈጥሮ ማዳበሪያ በማዘጋጀት እና በመጠቀም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርናውን ዘርፍ ምርታማ ለማድረግ ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የአፈር ለምነትን ማሻሻል ላይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አስገንዝቧል፡፡
በተለይም መጠቀም ከሚገባው ሰው ሠራሽ የአፈር ማዳበሪያ ጎን ለጎን የኮምፖስት ዝግጅት እና አጠቃቀምን...
“በኢትዮዽያ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ 10 ሺህ 467 ሰዎችን መመዝገብ ተችሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት መልእክት የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ካሉበት ውስብስብ ችግሮች ወጥቶ ለውጥ ላይ እንደኾነ ጠቁመዋል።
የሕዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ሥራ ማስተካከያ...
የደብረ ብርሃን የኮሪደር ልማት በአረንጓዴ አሻራ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ ከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የ2ኛው ምዕራፍ 2ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መረሐ ግብር እና የክረምት ሥራዎች የንቅናቄ መድረክ "የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ይገኛል። የደብረ ብርሃን ከተማ...
የኑሮ ውድነትን እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን መፍታት በቀጣይ ትኩረት እንደ ሚሰጠው የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሙሉዓዳም እጅጉ በጉባኤው መክፈቻ ላይ “ካሉብን ውሥብሥብ...








