ለ2016 ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ተፈታኝ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመምህራኖቻቸው እና በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን ሲታገዙ መቆየታቸውን እና በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውን ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል። ከፈተናው ጥሩ ውጤት እንደሚጠብቁም ነግረውናል፡፡ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ በተለያየ አግባብ ሲያግዟቸው መቆየታቸውንም መምህራን...

“ከ600 ሺህ በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ ሥራዎች እንደሚሳተፉ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶች እና ስፖርት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ በአረንጓዴ አሻራ፣ በደም ልገሳ፣ በክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት፣ የአቅመ ደካሞችን ቤት በመጠገን እና በሌሎችም ተግባራት ላይ ትኩረት ተደርጓል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን...

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመምህራን የሰጡት እውቅና ትውልድን የመቅረጽ ተግባራችንን አጠናክረን እንድንቀጥል የሚያነሳሳ ነው” የኢትዮጵያ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰጡት ማብራሪያ እና ምላሽ ኢትዮጵያን ከሚያስቀጥሉ ምሰሶዎች መካከል አርሶ አደር፣ ወታደር እና መምህራን ወሳኝ...

“ለምን አንጠቀምም” አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አቶ ፈንቴ አጥናው በመሬት ጥበት እና መደኽየት በሚቸገር ማኅበረሰብ ውስጥ ይኖራሉ። ትዳርን ለመምራት፣ ልጅ ወልዶ ለማሳደግ፣ አሳድጎ ለቁም ነገር ለማብቃት፣ ዘርን ተክቶ ትውልድ ለማስቀጠል እና ችግርን ለማስወገድ ከማኅበረሰቡ ጋር...

ባለፉት ወራት ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ የወባ በሽታ ሕሙማን መመዝገቡ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ሥርጭት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በአማራ ክልል ከሚኖረው ሕዝብ 85 በመቶ የሚኾነው ለወባ በሽታ ተጋላጭ እንደኾነ መረጃዎች ያሳያሉ።...