“ግጭቱ ይበቃል ወደ ሰላም ተመለሱ ችግሩ ከአቅማችን በላይ ሁኗል” የደሴ ዙሪያ ወረዳ አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ካውንስሉ ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ሁሉም አካላት ተቀብለው እንዲተገብሩት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ አርሶ አደሮች ጠይቀዋል፡፡
በክልሉ ሰላምን ለማጽናት የካውንስሉ የሰላም ጥሪ ወቅታዊ እና አስፈላጊ መኾኑን ነው...
“ፅንፈኝነት ብሔር የለሽ የቅን ልቦች ሰባሪ ነው”
የሕዝባችንን ኑሮ ለመቀየርና ሰላምን ለማስፈን ሌት ተቀን ያለ እረፍት እየሠሩ የነበሩት ጀግና ታታሪ ወንድማችን አቶ አህመድ አሊ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ በከሚሴ ከተማ ከሚገኘው መስጅድ ጁምአ ሶላት ሰግደው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ...
“በዜጎች መካከል የቆዩ የአብሮነት፣ የመከባበር፣ የመደጋገፍ እና የመረዳዳት እሴቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ መሥራት ይገባል” የአዊ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው በቀረበው የሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ሪፖርት ላይ ማብራሪያ የሰጡት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው በክልሉ...
“የአማራ ክልል መንግሥት የሰላም ካውንስሉ ለሚያቀርበው ማነኛውም ጥሪ ዝግጁ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በንግግር እና በምክክር እንዲፈታ 15 አባላት ያሉት አመቻች የሰላም ካውንስል መቋቋሙ ይታወሳል፡፡ ካውንስሉ ለየትኛውም ወገን ማዳላት ሳያሳይ በየትኛውም ወገን ጫና ሳይደረግበት...
የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 የዲግሪ ፕሮግራሞችን ለመጀመር እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የጤና ባለሙያዎችን እያፈራ የሚገኝ ተቋም ነው። ኮሌጁ በ2016 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን እና በቀጣይ ለመሥራት ባቀዳቸው ሥራዎች ዙሪያ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር...








