“ከእርስ በእርስ መገዳደል ወጥተን ሰላምን በማስፈን ልማታችንን ለማረጋገጥ የበኩላችንን ሚና እንወጣለን” የስናን ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ አሥተዳደር በወቅታዊ የልማትና የሰላም ግንባታ ዙሪያ በወረዳው ውስጥ ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደዋል።
"የሰላም እጦቱ የዘመናት ጥያቄያችን የነበረዉን የልማት ጥያቄ...
“የገጠመውን የሰላም እጦት ችግር ለመፍታት የተቋቋመውን የሰላም ካውንስል ሁሉም ማኅበረሰብ ሊደግፈው ይገባል” የስማዳ ወረዳ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ስማዳ ወረዳ ዉስጥ በሚገኙ ቀበሌዎች በወቅታዊ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር ሕዝባዊ ዉይይቶች ተካሂደዋል።
በዉይይቱ ላይ በክልልም ሆነ በአካባቢ ደረጃ ከተጋረጠብን የፀጥታ ችግር እንዴት...
“በሃሳብ የበላይነት በማመን እና ተባብሮ በመሥራት የሰላም እንቅፋቶችን ማስወገድ ይገባል” የደሴ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደሴ ከተማ አሥተዳደር በ26ቱም ቀበሌዎች "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች የሰላም መስፈን ጥቅሙ ለሁላችንም ነው ብለዋል። የሰላም ማጣት ደግሞ በተመሳሳይ...
“የታጠቁ ወገኖች ከግጭት እና ጦርነት ወጥተው ተቀራርበው ችግሩን በመፍታት ሰላማችንን ያስፍኑልን” የባሕር ዳር ከተማ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ የጣና ክፍለ ከተማ ሴቶች ”ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም“ በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ አካሂደዋል፡፡
በኮንፈረንሱ በሰላም መደፍረስ ምክንያት የተፈጠሩ ችግሮች ተነስተዋል፡፡
በኮንፈረንሱ የተሳተፉት አስተያየት ሰጪዎች በሰላም እና...
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር ልዩ መመሪያ አወጣ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሦስት እግር የባጃጅ ተሽከርካሪዎች በግራ በኩል ያለውን ሸራ እና በቀኝ በኩል የሚገኘውን መጋረጃ ሳያነሱ ማሽከርከር እንደማይችሉ የከተማው ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...








