“ከተረጅነት ወደ ምርታማነት” በሚል መልዕክት ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት"ከተረጅነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው። በሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት የንቅናቄ...

የሰላም ኮንፈረንስ በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ፤ ወቀሎ አንጾኪያ ቀበሌ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። ባለፉት ወራት በክልሉ በተከሰተው የሰላም እና የፀጥታ ችግር በሕይወት...

በክልሉ ያለውን የሰላም ችግር በውይይት ለመፍታት በፋርጣ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልላችን ያለውን የሰላም ችግር በውይይት በንግግርና በድርድር ለመፍታት በፋር ጣ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ በእግር መትከል ምዕራፍ የተሠሩ ሥራዎችን የበለጠ በማጠናከር እና በቀጣይ ተልዕኮ የሚሰጥባቸው...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት እየተካሄደ የሚገኝ ሲኾን የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊዎች ናቸው። በዞኑ የሚታዩ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና...

ከተረጅነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር ያለመ ውይይት በሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ "ከተረጅነት ወደ ምርታማነት የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልእክት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ዞናዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ...