በዓለም ከተማ አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት ውይይት ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም ከተማ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኅላፊ ታጠረወርቅ ገለታ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት ለከተማ እና የቀበሌ መሪዎች ሰነድ ቀርቦ ውይይት...

ልዩነት አለን የሚሉ ሁሉ ወደ ውይይት እንዲመጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ውይይት እያደረጉ ነው። የእድሜ ባለጸጋ የኾኑት ታፈረ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ መደበኛ ሕይዎታቸው እንደሚመለሱ ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰላም አማራጩን የሚቀበሉ ታጣቂዎች ቁጥር እየጨመረ ነው። በዞኑ ላይ አርማጭሆ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 10 ታጣቂዎች የሰላም አማራጩን ተቀብለው ማኅበረሰቡን ተቀላቅለዋል። መንግሥት ላደረገላቸው ይቅርታ ያመሰገኑት ታጣቂዎቹ...

“የታሪክም የትውልድም ተወቃሽ ላለመኾን ጦርነት ይብቃን” በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ አካሂደዋል። በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ማኅበረሰቡ ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች...

የእንሳሮ ወረዳ አርሶ አደሮች በአካባያቸው ሰላም ዙሪያ መከሩ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ከይድኖ እና በሬሳ ቀበሌ አርሶ አደሮች አካባቢያቸውን ሰላም ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ የአካባቢው ሰላም መረጋገጥ ወጥቶ ለመግባትም ኾነ የግብርና ሥራቸውን ለማካሄድ አስፈላጊ...