በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ “ሰላም ለሁሉም፣ ለሁሉም ሰላም” በሚል መሪ መልእክት ከመንግሥት ሰራተኞች...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ ዋና ዓላማ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ሃሳብ ታጣቂዎች እንዲቀበሉት በማድረግ ሂደት ውስጥ የመንግሥት ሰራተኛውን ሚና መለየት ነበር ተብሏል። የክልሉ ሕዝብ አሁን...

ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያ ባለፋት ዘመናት ያልተጠቀመችበትን መልካም አጋጣሚ እንድትጠቀምበት እድል የፈጠረ መኾኑን አምባሳደር መሐሙድ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ሀገራዊ ምክክሩ በውይይት ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር ልዩ ታሪካዊ አጋጣሚ የፈጠረ መኾኑን ተናግረዋል። አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ኢትዮጵያ በምክክር ችግሮቿን ለመፍታት የነበሯት በርካታ ዕድሎች...

በአላማጣ ከተማ የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል አባላት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሄዱ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን አላማጣ ከተማ የተደረገው ውይይት በአካባቢው ስላለው ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እና ተፈናቅለው የነበሩ ነዋሪዎችን ወደ ቀያቸው በሚመለሱበት ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነው። የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ምክትል...

የክልሉ የሰላም ካውንስል ባቀረበው የሰላም ጥሪ መሰረት 20 ታጣቂ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የክልሉ የሰላም ካውንስል ባቀረበው የሰላም ጥሪ መሰረት 20 ታጣቂ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቅለዋል። ተጣቂዎቹ ለተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መንግሥትን አመስግነው በቀጣይ ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው መደበኛ...

በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት እየተካሄደ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወረዳው ከ01 ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን የግዳን ወረዳ አሥተዳዳሪ አማኑኤል አያሌው፣ የግዳን ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ፀጋዬ ባዩህ እና መከላከያ ሰራዊት አዛዦች እየመሩት...