ከ740 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ህጻናት ኩፍኝን ጨምሮ ለሌሎች በሽታዎች ክትባት እንደሚሰጥ ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኩፍኝ በሽታ በሀገራችን ለህጻናት ሕመም፣ የአካል ጉዳት እና ሞት ምክንያት ከኾኑት በሽታዎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በሽታው ኩፍኝ በሚባል ረቂቅ ተህዋሲያን በንክኪ እና በትንፋሽ አማካኝነት የሚተላለፍ ነው። በአማራ...

ኢትዮጵያ እና ኢራን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ እና ኢራን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር አሊ አክባር ረዚን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው...

በግብርናው ዘርፍ ውስጥ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ያላቸውን ሃብት ያለምንም ብክነት መጠቀም አለባቸው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት ለግብርናው ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት የዘርፉን ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ በሚደረጉ ጥረቶች ውስጥ ያሉ ፕሮጀክቶች አበርክቷቸው ከፍ ያለ መኾኑ ተገልጿል፡፡ ከእነዚህ ፕሮጀክቶች መካከል የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም አንዱ ነው፡፡...

4 ሺህ 200 የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ እየወሰዱ...

እንጅባራ: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ከአዊ ብሔረሰብ አስተዳደርና መተከል ዞን የተመደቡ 9 ሺህ 921 ተፈታኝ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ተናግረዋል። በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያው ዙር የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ...

የኮምቦልቻ ከተማ ተለዋጭ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ተለዋጭ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል። 7 ነጥብ 58 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአስፋልት...