“ሰላም የሁሉንም ጥረት ስለሚጠይቅ ተረባርቦ መስራት ይገባል” የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ከነጋዴው ማኅበረሰብ ጋር የሚመክር የሰላም ኮንፈረስ ተካሂዷል። “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር በየደረጃው ዘላቂ ሰላምን...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ አኔት ቬበር (ዶ.ር) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የመከሩት...

“ችግሮች በውይይት እና በንግግር እንዲፈቱ የመንግሥት ሠራተኛው ሀገራዊ ኀላፊነት አለበት” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሀን ከተማ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ያጋጠመን የሰላም እጦት ማኅበረሰቡን ለበርካታ...

“በጸጥታ እና ተያያዥ ችግሮች ፈተና መውሰድ ያልቻሉ ተማሪዎችን የማካካሻ ትምህርት በመስጠት ፈተናውን እንዲወስዱ ይደረጋል”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአሁኑ የፈተና አሰጣጥ ሂደት የተማሪዎችን የዕውቀት ደረጃ በተገቢው መንገድ የሚለካ መኾኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል። ፕሮፌሰር ብርሃኑ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከሕዝብ እንደራሴዎች ለተነሱ የተለያዩ...

የውስጥ አንድነትን በማጠናከር ዘላቂ ጥቅሞቻችን ላይ በጋራ መሥራት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ።

ጎንደር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። የውይይቱን መነሻ ጽሁፍ ያቀረቡት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ካሳሁን ንጉሴ ውይይቱ በክልሉ ብሎም...