“እንደ ዲፕሎማት በሕዝብ መታመን እና የብሔራዊ ኩራት ምንጭ መኾን ተገቢ ነው” አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌድሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች እስከ ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም የሚቆይ የቅድመ ስምሪት ሥልጠና መሥጠት ጀምሯል። በሥልጠናው የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ሐምሌ 15 /2016 እንደሚጀምር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ ኤፍሬም ወንዴ በፓርኩ በ4 ነጥብ 7 ሔክታር መሬት ላይ 21ሺህ ችግኞችን ለመትከል እቅድ እንደተያዘ ተናግረዋል። ለዚህም የችግኝ ማፍላት ሥራ፣ የቦታ መረጣ፣...

“የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ወቅት ሥራችን ያስቀመጥነውን ግብ በሚያሳካ መልካም አጀማመር ላይ ይገኛል” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኅብረተሰቡ የችግኝ ተከላ ተነሳሽነት ከፍተኛ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል። በዛሬው ዕለትም በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን መትከላቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። በአካባቢው የተደረገውን የዘንድሮውን...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የኦዲት ግኝትን ዳር የሚያደርስ ቋሚ ኮሚቴ ሊያቋቋም ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የአስረጂዎች መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር ''የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ'' በሚቋቋምበት ቅድመ ሁኔታ ላይ ውይይት አድርጓል። የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች ከክልሉ...

“276 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ግብር ለመሠብሠብ እየተሠራ ነው” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር “ሐምሌ እና ግብር” በሚል መሪ መልእክት የክረምት የግብር መሠብሠብ ሥራዎች የንቅናቄ መድረክን ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ ምክትል ኀላፊ አበበ...