ክላውድ ኮምፒውቲንግ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክላውድ ኮምፒውቲንግ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ሲጠራ የምንሰማው ነው። ነገር ግን በውስጡ ብዙ ሙያዊ የኾኑ ጽንስ ሃሳቦች ያሉበት በመኾኑ የምንረዳበት መንገድ ሊለያይ ይችላል።
የመተግበሪያ እና የሀርድዌር ለምሳሌ የመረጃ...
“ለጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ጥሪ ስናቀርብ ዜጎቻችን በከፍተኛ ተነሳሽነት በሥራው ተሳትፈዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ጥሪ ሲያቀርቡ ዜጎች በከፍተኛ ተነሳሽነት በሥራው መሳተፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ዋናው ዓላማችን አካባቢያችንን ሳቢ በማድረግ መፀዳጃ ቤት የመጠቀም ባህላችንን ከመሠረቱ ማዳበር ነበር ያሉት ጠቅላይ...
ከ3 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ለተከላ መዘጋጀታቸውን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ጎንደር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይን ጨምሮ የከተማዋ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የክፍለ ከተማ...
“የአማራ መጎሳቆል እና እርስ በእርስ መጠፋፋት ሊበቃ ይገባል” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር
"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ የሕዝብ ግንኙነት እና አደረጃጀት ዋና አማካሪ ቻላቸው ዳኘው “ለሰላም ሁላችንም ባለቤት...
“ሀገርን መስሪያ፣ ትውልድን መቅረጫ፣ ባሕል እና ወግን ማስተዋወቂያ ቀመሩ ሚዲያ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት “ሚዲያ ለሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ በተዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ ዕውቅና የተቸራችሁ መገናኛ ብዙሃን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ...








