ለሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የደቡብ ወሎ ዞን የመንግሥት ስራተኞች ተናገሩ።
ደሴ: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ከዞኑ የመንግሥት ሰራተኞች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
ለውይይቱ የመነሻ ጽሑፍ ቀርቦ የተለያዩ ሃሳቦች ተንፀባርቀዋል። ተሳታፊዎችም ለሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን...
ለሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት ሲባል ችግሮች በውይይት እንዲፈቱ የመንግሥት ሠራተኛው የድርሻውን እንዲወጣ የምዕራብ ጎንደር...
መተማ: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ከዞኑ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ቢክስ ወርቄ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት በነዋሪዎች ላይ...
ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶች እና የምግብ ዓይነቶች መወገዳቸውን ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶች እና የምግብ ዓይነቶች መወገዳቸውን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ጤና እና ጤና ነክ ግብዓት ጥራት...
“ከ1 ሺህ 300 በላይ ጫካ የገቡ ኀይሎች ወደ ሰላማዊ ሕይዎት ተመልሰዋል” የደቡብ ጎንደር ዞን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት ሠራተኞች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡
በሰላም ኮንፈረንሱ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ “የወንድማማቾች መጠፋፋት ይብቃ፣ በሰላም ጎዳና...
የሰላም ካውንስሉ ጥረት እውን እንዲኾን መንግሥት በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የራያ ቆቦ ወረዳ ነዎሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፍረንስ ተካሄዷል።
የመድረኩ ተሳፊዎችም መንግሥት ያቀረበው የሰላም አማራጭ ስንጠይቀው የነበረ ጉዳይ በመኾኑ በእኛ በኩል ደስተኞች...








