“ሥርጭቱ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ለመከላከል በክልሉ ግብረ ኀይል ተቋቁሞ እየተሠራ ነው” ሙሉነሽ ደሴ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የተከሰተውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል በሚያስችሉ ሥራዎች ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና ክልላዊ የወባ በሽታ መከላከል ግብረ ኀይል ሰብሳቢ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) መግለጫ ሰጥተዋል።...

“ሁልጊዜም ስለ ሰላም ልንሠራ ይገባል” የሀራ ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀራ ከተማ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር የማጠቃለያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ሴቶች፣ ወጣቶች እና ታዋቂ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።...

በበጀት ዓመቱ 14 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በበጀት ዓመቱ የተሰጡ አገልግሎቶችን በተመለከተ ለብዙኃን መገናኛ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት አገልግሎቱ ያለአግባብ ይባክን የነበረውን ሃብት በትክክል በመሠብሠብ ገቢውን በሦስት እጥፍ...

“እኛም ፍላጎታችን እርቅ እንዲደረግ ነው፣ እርቅ ቢደረግ ከሰቀቀን እንድናለን” አርሶ አደሮች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ዓመት ሊሞላው ሳምንታት የቀሩት ግጭት በአማራ ክልል ተፈጠሮ ከርሟል። በግጭቱ ሕይወት ጠፍቷል፤ ሀብት ወድሟል፤ ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ተገድቧል። ይህን ችግር ለመፍታት ሰላማዊ ውይይት እንዲኖር ጥሪ ሲቀርብ ቆይቷል። "ሰላም...

በሰቆጣ ከተማ በ134 ሚሊየን ብር ወጭ የተገነቡ ፕሮጀክቶችን ተመረቁ።

ሰቆጣ: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ ውስጥ የተገነቡ ድልድዮች፣ የድጋፍ ግንባታዎች እና የሥራ እድል መፍጠሪያ ሸዶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። ወይዘሮ ዘነቡ ጌታሁን የሰቆጣ ከተማ ፈንዲቃ ነዋሪ ሲኾኑ ድልድይ...