የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ለመንግሥት ሠራተኞች ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነፃ ትራንስፖርት መፈቀዱ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት ጫና ለመቀነስ እንደሚያግዛቸው ሠራተኞቹ ተናግረዋል፡፡ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከከተማዋ መስፋት አንፃር የኅብረተሰቡን የትራንስፖርት ፍላጎት ጫና ለመቀነስ ለመንግሥት ሠራተኞች ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት...

በክልሉ የተፈጠረው ግጭት በውይይት እንዲፈታ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የአካባቢያቸውን ብሎም የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ መክረዋል፡፡ የመንግሥት ሠራተኞቹ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የመነሻ ሃሳብ ቀርቦ በሰላም እና መፍትሄዎች ዙሪያም ውይይት...

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ።

ኬሚሴ፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሂዷል። ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የምክር ቤቱን ዋና አፈጉባኤ እንዲሁም የዞኑን ዋና አስተዳዳሪ እና...

“እኛ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተፋላሚ ኀይሎች ሰላም ፈጥረው ሕዝቡ እፎይታ እንዲያገኝ እንሠራለን”...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ፋኖም ኾነ መከላከያ ሁሉም ልጆቻችን ናቸው፤ እኛ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተፋላሚ ኀይሎች ሰላም ፈጥረው ሕዝቡ እፎይታ እንዲያገኝ እንሠራለን” የጠለምት ወረዳ የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች በሰሜን ጎንደር ዞን...

የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በልዩ ልዩ የትምህርት አይነቶች ያሰለጠናቸውን 885 ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ7 ልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች ለ26ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 885 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። ከተመረቁት ውስጥ 449 ወንዶች ሲኾኑ 436 ሴቶች ናቸው። የኮሌጁ ዲን...