“ችግኝ መትከል ብቻ ሳይኾን የማሳደግ ኀላፊነትም አለብን” ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይ

ሰቆጣ: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ 04 ቀበሌ ቦውሹ ተፋሰስ የመጀመሪያ ዙር ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተካሂዷል። በችግኝ ተከላው ላይም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኅላፊዎች፣ የሰቆጣ ከተማ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የምዕራፍ ሁለት የመጀመሪያው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ።

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የምዕራፍ ሁለት የመጀመሪያው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደጀን ከተማ አሥተዳደር ግብግብ ቢዛልኝ ቀበሌ ተጀምሯል። "የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትዉልድ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው...

“ጎርጎራ ከተፈጥሮ ጋር የተስማማ፣ ታሪክን ግምት ውስጥ ያስገባ፣ ራሱ ታሪክ የኾነ ፕሮጀክት ነው” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በጎርጎራ ፕሮጄክት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የተገኙት ተሳታፊዎች አስደናቂ ሥራ በጎርጎራ ማየታቸውን ገልጸዋል። የልማት ሥራዎች በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች...

“ከሕዝቡ ጋር በመኾን ያከናወናቸው ተግባራት በግጭት ውስጥም ኾኖ ውጤት ማስመዘገብ እንደሚቻል አስተምሮናል” ዋና አሥተዳዳሪ...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጻም ግምገማ እና የቀጣይ የክረምት ወራት ንቅናቄ መድረክ በደጀን ከተማ አካሂዷል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ በዞኑ የተከሰተውን ግጭት ለመቀልበስ የዞኑ አሥተዳደር...

“ግጭቱ የዜጎቻችንን ሕይወት አሳጥቶናል፤ በርካታ ቁሳዊ ውድመት ከማስከተል ውጪ ያተረፈልን አንዳችም ነገር የለም” ...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል ሀሳብ የተዘጋጀው የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ የከተማው ነዋሪዎችና የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ዘረፈ...