“አረንጓዴ አሻራ ለነገው ትውልድ የተስፋ እስትንፋስ ነው” የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳዳር የዘንድሮውን ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በገንዳ ውኃ ከተማ ገስት ሃውስ ጥብቅ ደን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል።
በመርሐ ግብሩ የምዕራብ ጎንደር ዞን...
የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ለውጥ እያመጣ መኾኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡
አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ በከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ የኾኑ ነዋሪዎችን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ሥራቸውን ጎብኝተዋል።
በፕሮጀክቱ የተሠሩ የልማት ሥራዎች እንደ ጤና ጣቢያ፣ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እና...
“ከ5 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተሰራጭቷል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና አካባቢ ጥበቃና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን አስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶች የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር...
የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እየመከሩ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሃሳብ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
የከተማ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን ጌታቸው ባስተላለፉት መልዕክት...
“ችግኝ መትከል ብቻ ሳይኾን የማሳደግ ኀላፊነትም አለብን” ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይ
ሰቆጣ: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ 04 ቀበሌ ቦውሹ ተፋሰስ የመጀመሪያ ዙር ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በችግኝ ተከላው ላይም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኅላፊዎች፣ የሰቆጣ ከተማ...








