የምሥራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሰላም ካውንስል አባላት የጋራ የምክክር መድረክ...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይት መድረኩ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ የሰላም ካውንስል አባላት በክልሉ ያጋጠመው የሰላም እጦት እያስከተለ ያለው ችግር እንዲያበቃ ጥረት እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡ ሰላም እንዲሰፍን ኅብረተሰቡ ከቀበሌ ጀምሮ ያነሳቸውን...

“የጋራ ታሪካችን የኾነው የፋሲል አብያተ መንግሥት ጥገና መጀመሩን ተመልክቻለሁ” የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ለጎንደር ከተማ ሕዝብ ተጠቃሚ የሚኾንበት እና ታሪኩን የሚመጥን የልማት ሥራዎች እንደሚሰሩ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ የአካባቢው ማኅበረሰብ ሰላሙን ማስጠበቅ እንደሚገባው ገልጸዋል። የሚሰሩ ፕሮጀክቶች የሕዝብን ተሳትፎ የሚጠይቁ በመኾኑ ኅብረተሰቡ የራሱን...

የሰቆጣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቀን እና በማታው መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን 65 ሠልጣኞች አስመረቀ።

ሰቆጣ: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰቆጣ ፖሊ ቲክኒክ ኮሌጅ በቀን እና በማታ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን 65 ሠልጣኝ ተማሪዎችን አስመርቋል። ኮሌጁ በ1999 ዓ.ም የተመሠረተ ሲኾን በ2013 ዓ.ም ወደ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅነት አድጓል። ከተመሠረተ ለ15ኛ ጊዜ እያስመረቀ የሚገኘው...

ከ390 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በሰሜን ወሎ ዞን የተገነቡት የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ወሎ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 42 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተገንብተው ለሕዝብ አገልግሎት መብቃታቸውን የዞኑ ቤቶች እና መሠረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል። ለአገልግሎት የበቁት 42 ፕሮጀክቶች በዞኑ በከተማ እና ገጠር...

ከ150 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በሰሊጥ ምርት ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገሪቱ ለውጭ ምንዛሬ የሚቀርቡ ገበያ ተኮር ምርቶች በምዕራብ ጎንደር ዞን በስፋት ይመረታሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል አንዱ የሰሊጥ ምርት ነው። በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2016/17 የምርት ዘመን በተያዘው የመኸር ወቅት ከ150 ሺህ ሄክታር...