“ሰላምን መሻት ብቻ ሳይኾን ሰላምን ለማስፈንም አበክረን እንሠራለን” የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ በዞኑ ከተወጣጡ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች ሰው አግተው በሚሊዮን የሚቆጠር ብር የሚጠይቁ ሕገ ወጦችን በማኅበረሰቡ...
ጥያቄ አለን በማለት ትጥቅ አንግበው የወጡ ኀይሎች ጥያቄዎቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ ሁሉም ርብርብ እንዲያደርግ የምዕራብ...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ላይ ከዞኑ ከተወጣጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያየ ነው። በውይይቱ የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ ቢክስ ወርቄን ጨምሮ የዞኑ ከፍተኛ...
ጽዱነት ለራስ ነው!
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓመታት በፊት በጎንደር ከተማ ውስጥ ያጋጠመኝን አንድ ዕውነታ ልንገራችሁ፤ ፒያሳ በሚባለው አካባቢ አስፋልት እያቋረጥኩኝ እያለሁ በትራፊክ ፖሊስ ፊሽካ ተጠራሁ። መኪና የሌለኝን እግረኛ ትራፊኩ ለምን እንደሚጠራኝ ግራ ቢገባኝም...
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የአፍር ክልል ሕዝብን አብሮነት ለማስቀጠል መሥራት እንደሚገባ የኦሮሞ...
ከሚሴ: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና በአፋር ክልል የዞን አምስት አሥተዳደር በአፋር ክልል ደዌ ወደራጌ ወረዳ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይት መድረኩ የደዌ ወደራጌ ዋና አሥተዳዳሪ መሐመድ ቦዳያ ሁለቱ አጎራባች ሕዝቦች ለዘመናት...
“ትውልዱ በላቡ ከድህነት በመውጣት ራሱን የሚመግብ ማኅበረሰብ እንዲኾን መሥራት ያስፈልጋል” የደቡብ ወሎ ዞን
ደሴ: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምግብ ክፍተት ለመሙላት ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ፣ሉዓላዊነት እና ክብር በሚል መሪ መልዕክት በደቡብ ወሎ ዞን የተግባር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን በዓመት ከ700 ሺህ በላይ ሕዝብ...








