የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መቋረጥ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሳለፍነው ሳምንት 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኮምፒውተሮች እንዳይሠሩ ያደረገ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መቋረጥ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተከስቶ በርካታ አገልግሎቶችን መስተጓጎላቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በ2011 ተመሥርቶ በ170 ሀገራት የደኅንነት ቴክኖሎጂ አገልግሎቶችን የሚያቀርበው...
የሕዝብን የልማት ተጠቃሚነት ለማሳደግ ለአማራ ልማት ማኅበር ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ማኅበረሰብን በማሳተፍ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራዎችን የሚሠራ ተቋም ነው፡፡ በሠራቸው ሥራዎችም በክልሉ በርካታ ለውጦችን አሳይቷል፡፡ የአልማ የአባላት ልማት እና በጎፈቃድ አገልግሎት ዳይሬክተር...
ያለፈው ዓመት የግብዓት አቅርቦት ክፍተት ተፈትቶ ይኾን?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፈው ዓመት የክረምት ወራት ቀዳሚው ጥያቄ የግብዓት አቅርቦት ይቀረብልን ነበር። አርሶ አደሮች በሬ እና ቀንበሩን ፈትተው ጅራፍ አንጠልጥለው ወደ ከተማ እየመጡ አቤቱታ ያሰሙ ነበር። መሬቱ...
የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በ90 ቀን እቅድ ያስገነባቸውን የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አስመረቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአንድ ጎን ልማት እና በሌላ ጎን ሰላምን ለማረጋገጥ ሲሰራ የቆየው የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር በ90 ቀን ዕቅድ ያስገነባቸውን የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና...
ከ230 ሚሊዮን ብር በላይ ጥቅል ካፒታል ያስመዘገቡ 16 አነስተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ መካከለኛ ደረጃ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ "የአምራች ኢንዱስትሪዎች ዕድገት ለሀገራችን የኢኮኖሚ ሽግግር ወሳኝ ነው" በሚል መሪ መልዕክት በሥራቸው ልቀው የወጡ አነስተኛ የአምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ መካከለኛ ደረጃ ...








