የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሀመድ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴና የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል። በተጨማሪም...

በክረምት በጎ አድራጎት መርሐ ግብር ከ32 ሺህ በላይ ወጣቶችን ለማሳተፍ እየተሠራ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ...

ሁመራ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ "በጎነት ከሀሳብ ይጀምራል" በሚል መሪ መልእክት የክረምት በጎ አድራጎት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በሁመራ ከተማ አካሂዷል። በ13 የሥራ ዘርፎች ከ32 ሺህ በላይ...

“የአካባቢን ውበት ለመጠበቅ እና መልካም ሥነ ምህዳር ለመፍጠር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አይተኬ ሚና...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የምትተክል ሀገር ፣ የሚያጸና ትውልድ"በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የአረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በሚያዚያ ወር ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በመገናኘት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት...

ሠራዊቱ ከሚሰጠው ሀገራዊ ግዳጅ ባሻገር ኅብረተሰቡን የሚያግዙ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን እያከናወኑ እንደሚገኙ ብርጋዴል ጄኔራል...

ሁመራ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ በብዓከር ቀበሌ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የስሜን ምዕራብ ዕዝ የ503ኛ ኮር አባላት እና የብዓከር ከተማ...