ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን፣ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ ሕይወታቸው ላለፉ ዜጎች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ...
የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ከኢራን የወጣቶች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ፉአድ ገና ከኢራን የወጣቶች ሚኒስትር ዴኤታ ሲና ካልሆር ጋር ተወያይተዋል።
በኢትዮጵያና በኢራን ወጣቶች መካከል ድልድይ የሚኾን መደላደል ማመቻቸት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውም ተገልጿል።
በውይይታቸውም...
“በፓርኮቻችን የኢትዮጵያንና የሩሲያን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚመጥን የሩሲያ ኢንቨስትመንት እንዲኖር እንፈልጋለን” ፍስሃ ይታገሱ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያንና የኢትዮጵያን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚመጥን የሩሲያ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር እንደሚፈልጉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሃ ይታገሱ (ዶ.ር)ገልጸዋል፡፡
ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይህን የገለጹት የሩሲያ-አፍሪካ...
ከበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተጨማሪ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ሰላም እንዲያስጠብቁ ተጠየቀ።
ከሚሴ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች ከክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጎን ለጎን የአካባቢያቸውን ሰላም እንዲጠብቁ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ዋና አሥተዳዳሪ አሕመድ አሊ አሳስበዋል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት...
ችግሮችን በመቋቋም የፍርድ ሂደቶችን ለማሳለጥ እየሠራሁ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመዛግብት ዕድሜን ከስድስት ወር እንዳይበልጥ እና የፍርድ ጥራትን ለማስጠበቅ ትኩረት መደረጉን የከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ ወንድሙ ተናግረዋል፡፡ በወረዳ ፍርድ ቤቶች ከቀረቡት ከ41 ሺህ በላይ መዝገቦች መካከል 99 በመቶ...








