“ካውንስሉ ከየትኛውም ወገን ጣልቃ ገብነትን ሳያስተናግድ ሁለቱ ወገኖች ወደሰላም እንዲመጡ ይሠራል” የሰለም ካውንስሉ ዋና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በየጊዜው የገጠሟትን ፈተናዎች በሕዝቦቿ ትብብርና አንድነት በከፍተኛ ድል አድራጊነት መንፈስ ድል እያደረገች የተሻገረች ሀገር መኾኗን በኮንፈረሱ የሰላም ካውንስሉ ዋና ጸሐፊ ፓስተር አማን ሷልህ ተናግረዋል። በክልሉ የተፈጠረው ችግር...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና መንግሥታቸው የጎንደርን የረጅም ጊዜ የልማት ጥያቄ መመለሳቸውን እውቅና የሚሰጥ ሰላማዊ ሰልፍ...

ጎንደር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ መንግሥት ለልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ያሳየውን ቁርጠኝነት የሚደግፍ እና ያሉ ችግሮች ተሻሽለው አስተማማኝ ሰላም እንዲመጣ የሚጠይቅ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የተጀመሩ ልማቶችን እናስቀጥላለን" በሚል መሪ...

ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ የጎርፍ አደጋ ስጋት ላለባቸው የደቡብ ጎንደር ዞን ወረዳዎች ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የሚገመት የውኃ ማከሚያ ኬሚካል እና ቁሳቁስ የጎርፍ አደጋ ስጋት ላለባቸው የደቡብ ጎንደር ወረዳዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ሁልጊዜም በየዓመቱ ክረምት በገባ...

ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን፣ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ ተከትሎ ሕይወታቸው ላለፉ ዜጎች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ...

የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ከኢራን የወጣቶች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ፉአድ ገና ከኢራን የወጣቶች ሚኒስትር ዴኤታ ሲና ካልሆር ጋር ተወያይተዋል። በኢትዮጵያና በኢራን ወጣቶች መካከል ድልድይ የሚኾን መደላደል ማመቻቸት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውም ተገልጿል። በውይይታቸውም...