የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያስለጥናቸው የነበሩ 1 ሺህ 10 ተማሪዎቹን ዛሬ አስመርቋል፡፡ ኮሌጁ 217 ተማሪዎቹን በዲግሪ ሲያስመርቅ ቀሪዎቹን ደግሞ ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አምስት ነው...

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ 9 ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት...

እንጅባራ: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአራተኛ ዙር የግንባታ ምእራፍ የተገነቡት ፕሮጀክቶቹ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቁ ናቸውም ተብሏል። ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለምረቃ ከበቁት መሠረተ ልማቶች መካከል ዘመናዊ የአሥተዳደር ሕንፃዎች፣ የተማሪዎች ማደሪያና መማሪያ ሕንፃዎች ይገኙበታል፡፡ የግብርና...

በጎንደር ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።

ጎንደር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ ሥስተዳደር ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን፣ ልማትን እናስቀጥላለን፤ በሚል መሪ ሃሳብ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የከተማ አሥተዳደሩ አስታወቋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሀይ...

የሕዝብን ጥያቄ በማድመጥ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት ያሳየውን ቁርጠኝነት እንደሚደግፉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ጎንደር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ ለመንግሥት የልማት ሥራዎች ዕውቅና የሚሰጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በፋሲለደስ ስታዲየም ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰልፉ የከተማዋ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። ሕዝባዊ ሰልፉ መንግሥት በጎንደር ከተማ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ሥራዎች የሚደግፍ፣...

ብርሃን ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 409 ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኮሌጁ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በመደበኛ እና በማታው መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን 409 ተማሪዎች ነው ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ ያስመረቀው። ከተመራቂዎች ውስጥ 150ዎቹ ሴቶች ናቸው። የብርሃን ኮሌጅ ዲን ረዳት ፕሮፌሰር የዓለምሰላም...