በአማራ ክልል 5 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በኮሌራ በሽታ መያዛቸውን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በተከሰተ የኮሌራ በሽታ 4ሺህ 983 ሰዎች ለህመም እንደተዳረጉ በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ዳይሬክተር አብርሃም አምሳሉ ገልጸዋል፡፡ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2015...

በሦስት ወረዳዎች ላይ የጎርፍ አደጋ ስጋት መኖሩን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎርፍ አደጋ ስጋቱን ለመከላከል እና ለመቀነስ የክልሉ ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ያደረገው ቅድመ ዝግጅት ሥራ ጥሩ የሚባል መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ ተናግረዋል፡፡ ይኖራል ተብሎ...

ከስሀላ ሰየምት ወደ ዝቋላ በጀልባ ተሳፍረው ሲጎዙ የነበሩ 19 ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል የስሃላ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ከቀኑ 6፡00 ገዳማ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ስሃላ ሰየምት ወረዳ ወደ ዝቋላ ወረዳ በተከዜ ወንዝ በጀልባ ሲጎዙ ከነበሩት በግምት 26 ሰዎች ውስጥ 19 የሚደርሱ ሰዎች ሕይወታቸው...

የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲያስለጥናቸው የነበሩ 1 ሺህ 10 ተማሪዎቹን ዛሬ አስመርቋል፡፡ ኮሌጁ 217 ተማሪዎቹን በዲግሪ ሲያስመርቅ ቀሪዎቹን ደግሞ ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አምስት ነው...

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ 9 ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት...

እንጅባራ: ሐምሌ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአራተኛ ዙር የግንባታ ምእራፍ የተገነቡት ፕሮጀክቶቹ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የተጠናቀቁ ናቸውም ተብሏል። ግንባታቸው ተጠናቅቀው ለምረቃ ከበቁት መሠረተ ልማቶች መካከል ዘመናዊ የአሥተዳደር ሕንፃዎች፣ የተማሪዎች ማደሪያና መማሪያ ሕንፃዎች ይገኙበታል፡፡ የግብርና...